top of page

Our Services
ከሚከተሉት ውስጥ የእርስዎን ፕላን ይምረጡ!

family-icon-flat-design-eps-vector-21833

ባልና ሚስት ከልጆች ጋር

Family with kids

$25/Month or $300/Year

  • የአባልነት መመዝገቢያ (ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚከፍል) $500.00

  • በኣደጋ ጊዜ የገንዘብ እርዳታ $15,000 ይሰጣል።

  • ለመመዝገብ የኮሎራዶ ነዋሪነት መታወቂያ መቅረብ አለበት።

  • የእድሩን ጥቅም ለማግኘት አዲስ አባል 6ወር መቆየት አለበት።

  • የእድር አባል ሆኖ የኮሙኒቲ አባል መሆን ይችላል።

  • ማንኛውንም ኮምዩኒቲ አገልግሎት ያገኛል።

  • ይህንን ቅጽ ሞልተው የመመዝገብያና የወር መዋጮዎን ከከፈሉ በሁዋላ በእድሩ ኃላፊዎች ሲረጋገጥ ሕጋዊ አባል ይሆናሉ።

  • አዲስ ተመዝጋቢ የ6ወሩን ከፍሎ ለመመዝገብ (6*25=150) ሲደመር የመመዝገብያ 500 +150= 650.00

  • አዲስ ተመዝጋቢ የዓመቱን ከፍሎ ለመመዝገብ (12*25=300) ሲደመር የአንድ ጊዜ ብቻ የመመዝገብያ 500 +300= 800.00

single with kids.PNG

ብቸኛ የሆኑ ከልጆች ጋር 

Single with kids

$20/Month or $250/Year

  • የአባልነት መመዝገቢያ (ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚከፍል) $500.00

  • በኣደጋ ጊዜ የገንዘብ እርዳታ $15,000 ይሰጣል።

  • ለመመዝገብ የኮሎራዶ ነዋሪነት መታወቂያ መቅረብ አለበት።

  • የእድሩን ጥቅም ለማግኘት አዲስ አባል 6ወር መቆየት አለበት።

  • የእድር አባል ሆኖ የኮሙኒቲ አባል መሆን ይችላል።

  • ማንኛውንም ኮምዩኒቲ አገልግሎት ያገኛል።

  • ይህንን ቅጽ ሞልተው የመመዝገብያና የወር መዋጮዎን ከከፈሉ በሁዋላ በእድሩ ኃላፊዎች ሲረጋገጥ ሕጋዊ አባል ይሆናሉ።

  • አዲስ ተመዝጋቢ የ6ወሩን ከፍሎ ለመመዝገብ (6*20=120) ሲደመር የመመዝገብያ 500 +120= 620.00

  • አዲስ ተመዝጋቢ የዓመቱን ከፍሎ ለመመዝገብ (12*20=240) ሲደመር የአንድ ጊዜ ብቻ የመመዝገብያ 500 +240= 740.00

h and W.PNG

ባልና ሚስት ብቻ ከሆኑ

Husband & Wife only

$20/Month or $240/Year

  • የአባልነት መመዝገቢያ (ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚከፍል) $500.00

  • በኣደጋ ጊዜ የገንዘብ እርዳታ $15,000 ይሰጣል።

  • ለመመዝገብ የኮሎራዶ ነዋሪነት መታወቂያ መቅረብ አለበት።

  • የእድሩን ጥቅም ለማግኘት አዲስ አባል 6ወር መቆየት አለበት።

  • የእድር አባል ሆኖ የኮሙኒቲ አባል መሆን ይችላል።

  • ማንኛውንም ኮምዩኒቲ አገልግሎት ያገኛል።

  • ይህንን ቅጽ ሞልተው የመመዝገብያና የወር መዋጮዎን ከከፈሉ በሁዋላ በእድሩ ኃላፊዎች ሲረጋገጥ ሕጋዊ አባል ይሆናሉ።

  • አዲስ ተመዝጋቢ የ6ወሩን ከፍሎ ለመመዝገብ (6*20=120) ሲደመር የመመዝገብያ 500 +120= 620.00

  • አዲስ ተመዝጋቢ የዓመቱን ከፍሎ ለመመዝገብ (12*20=240) ሲደመር የአንድ ጊዜ ብቻ የመመዝገብያ 500 +240= 740.00

single.PNG

ብቸኛ የሆነ  

Single 

$15/Month or $180/Year

  • የአባልነት መመዝገቢያ (ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚከፍል) $500.00

  • በኣደጋ ጊዜ የገንዘብ እርዳታ $15,000 ይሰጣል።

  • ለመመዝገብ የኮሎራዶ ነዋሪነት መታወቂያ መቅረብ አለበት።

  • የእድሩን ጥቅም ለማግኘት አዲስ አባል 6ወር መቆየት አለበት።

  • የእድር አባል ሆኖ የኮሙኒቲ አባል መሆን ይችላል።

  • ማንኛውንም ኮምዩኒቲ አገልግሎት ያገኛል።

  • ይህንን ቅጽ ሞልተው የመመዝገብያና የወር መዋጮዎን ከከፈሉ በሁዋላ በእድሩ ኃላፊዎች ሲረጋገጥ ሕጋዊ አባል ይሆናሉ።

  • አዲስ ተመዝጋቢ የ6ወሩን ከፍሎ ለመመዝገብ (6*15=90) ሲደመር የመመዝገብያ 500 +180= 680.00

  • አዲስ ተመዝጋቢ የዓመቱን ከፍሎ ለመመዝገብ (12*15=240) ሲደመር የአንድ ጊዜ ብቻ የመመዝገብያ 500 +240= 740.00

GET INVOLVED

359756201_604576618453678_7598518908856880865_n.jpg
  • Role Description: Help plan and execute our Family Day event, coordinating activities, vendors, and entertainment to ensure a smooth and memorable experience.

  • Skills Needed: Organizational skills, creativity, teamwork.

  • How to Apply: [Sign Up Link]

Family Day Event

Organizing

  • Role Description: Assist in the registration process for event participants, managing the registration desk, online systems, and providing information to attendees.

  • Skills Needed: Communication, customer service, attention to detail.

  • How to Apply: [Sign Up Link]

359744528_604576545120352_5943598605965368290_n.jpg

Registering Members

  • Role Description: Offer your professional expertise to support our events and organizational activities. We welcome insights from various fields to enhance our community programs.

  • Skills Needed: Professional expertise in relevant fields.

  • How to Apply: [Sign Up Link]

LET US KNOW ABOUT YOUR EXPERIENCE 

360161259_604397571804916_466368552769199689_n.jpg

Seeking Professional Advice or Other Involvement

Spread the word about our organization and events. Use social media, community boards, and other platforms to inform and engage potential members.

bottom of page